የመኪና ባለ እድለኛው በደሴ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

የሕብረት ባንክ የ3ኛ ዙር የ#ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ$ የሎተሪ መርሃ ግብር የ1ኛ ዕጣ የቤት አውቶሞቢል ዕድለኛ ተሸላሚ የሆኑት የባንኩ ሰሜን ምስራቅ ዲስትሪክት ጃማ ቅርንጫፍ ደንበኛችን አቶ ፅጌዘአብ ምኑየለት ይስማው ሽልማታቸውን ወደ ደሴ ከተማ ይዘው መግባታቸውን አስመልክቶ በደሴ ከተማ ውስጥ ያሉ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፎች በሙሉ ሐምሌ 6 እና 7 ቀን 2015 ዓ.ም. የእንኳን ደስ አለህ መርሃ-ግብር በማዘጋጀት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

ሕብረት ባንክ!

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts