የቅርንጫፎች አድራሻ ለውጥ
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት አማካኝነት ምስራቅ ቅርንጫፍ ሃያ ሁለት ርብቃ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንዲሁም ለም ቅርንጫፍ ወደ ሾላ ገበያ በሚወስደው መንገድ ላይ ከድልድዩ ስር በሚገኝ አዲስ ሕንፃ ላይ የተዛወሩ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡