የቅድመ ክፍያ ሕብር ማስተር ካርድ

ውድ ደንበኞቻችን ወደ ውጪ ሀገራት ጉዞ ሲያደርጉ በቀላሉ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት እና በሌሎች ሀገራት በሚኖሮት ቆይታ ወቅት የማስተር ካርድ አገልግሎት ተቀባይነት ባላቸው ቦታዎች ላይ በቀላሉ ግብይቶችን እንዲያከናውኑ የሚያስችልዎት የ ካርድ አይነት ነው፡፡ ጉዞዎን ያቅልሉ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts