Pom day

የአለም አቀፍ የግጥም ቀን

የአለም አቀፍ የግጥም ቀንን በግጥም እናክብር ዛሬ የአለም አቀፍ የግጥም ቀን እየተከበረ ነው። ባለቅኔዎች እና ገጣሚያን ሕብረት የሚለውን ቃል በግጥም ስራዎቻቸው በውብ ቃሎቻቸው አጅበው ተጠቅመውበታል። እርስዎም ሕብረትን የሚገልጽ ግጥም ካለዎት በኮመንት ላይ ያጋሩን።

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts