Blog ያለ ኢንተርኔት በ *811# ! March 19, 2025April 24, 2025 *811# በመደወል ዘርፈ ብዙ የሆነውን የሕብር ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ October 23, 2024April 24, 2025 የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! »ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡» በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ…
Blog ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! April 1, 2024April 24, 2025 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
Blog ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ September 20, 2024April 23, 2025 ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Jumma Mubarak to all our valued Customers! Hibret Bank.United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ…
News ኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አካሄደ November 13, 2024April 23, 2025 የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር “የአእምሯዊ ንብረት ምንነትና የፋይናንስ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕሰ ጉዳይ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ህዳር 3 ቀን…
Blog ሕብር ብሩህ January 18, 2024April 24, 2025 የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ለልጆችዎ የሕብር ብሩህ የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ተጠቃሚ በመሆን ለነጋቸው ቅሪት ያስቀምጡላቸው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት አስመልክቶ ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ December 13, 2023April 25, 2025 የሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዮ ክብረ በዓል ከሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዚሁ በዓል አካል የሆነው የእውቅናና የድጋፍ መርሀ-ግብርም…