ድል በሕብረት የመስራት ውጤት ነው እንኳን በድል ተመለሳችሁ

ሕብረት ባንክ በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በ6 ወርቅ፤ በ5 ብር እና በ1 ነሐስ በድምሩ በ12 ሜዳልያዎች ከዓለም 3ኛ ከአፍሪካ 1ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ወርቃማ ድል በማስመዘገብ ወደ ሃገሩ በተመለሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የተሰማውን ሀገራዊ ኩራት ሲገልጽ በደስታ ነው ፡፡

ተተኪ አትሌቶቻችን እንኳን በድል ተመለሳችሁ!

በሕብረት እንደግ!

#Hibretbank

Similar Posts