ጳግሜን በሽልማት ከሕብረት ባንክ

ሕብረት ባንክ ለመላው ደንበኞቹ ከወዲሁ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ የክፍያ ካርዶችን በመጠቀም በግብይት ስፍራዎች ክፍያዎችን ሲፈፅሙ ወይም በኤትኤም ገንዘብ ሲያንቀሳቅሱ፤ በአምስቱ ቀናት በተደጋጋሚ ግብይት ለፈጸሙ ደንበኞቻችን ሕብር የስጦታ ካርድ (Hibir Gift Card) ለመሸለም ተዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም እርስዎም የዚህ አጓጊ ሽልማት ተጠቃሚ ለመሆን ከጳግሜ1 እስከ ጳጉሜ 5 በተደጋጋሚ ግብይት ይፈጽሙ ይሸለሙ፡፡

ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Similar Posts