እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!

እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1444ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡በዓሉ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት ሆናችሁ በደስታ የምታሳልፉት እንዲሆንላችሁ ሕብረት ባንክ ይመኛል፡፡ ኢድ ሙባረክ…

እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ

እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ

ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ መልካም በዓል!! ሕብረት ባንክ በሕብረት…

ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት የውይይት መድረክ ላይ ተሳተፈ

ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት የውይይት መድረክ ላይ ተሳተፈ

ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በመገኘት በባንኩ እየተሰጡ ባሉ የባንክ አገልግሎቶች ዙሪያ ለታዳሚዎች…

ሕብረት ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ስልጠና ሰጠ

ሕብረት ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ስልጠና ሰጠ

ሕብረት ባንክ ከ118 አፍሪካ ኤዚቲ ኢንፎርሜሽን ሰርቪስ ፒ.ኤል.ሲ. እና ከኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማህበር ጋር በመተባበር መጋቢት 21 ቀን 2015 ዓ.ም በዋሽንግተን ሆቴል ለአነስተኛና…