እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ የመስቀል በአል በአንድነት እና በድምቀት እንደሚከበረው…

እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!

ሕብረት ባንክ የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያን ለሕብረተሰቡ የማስተዋወቅ ሥራ በይፋ አስጀመረ

ሕብረት ባንክ የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያን ለሕብረተሰቡ የማስተዋወቅ ሥራ በይፋ አስጀመረ

ሕብረት ባንክ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች በተገኙበት በሕብር ታወር የሕብር ሞባይል መተግበርያን የማስተዋወቅ ዘመቻ ይፋዊ የማብሰሪያ ፕሮግራም አከናውኗል፡፡ ሕብረት ባንክ…

ሕብረት ባንክና የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የብር 3.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

ሕብረት ባንክና የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የብር 3.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

በሜቄዶንያ የሕብረት ባንክ ሆኖ የተሰየመው ጳጉሜ 4 ሕብረት ባንክና ሠራተኞቹ ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብ ስጦታ ጳጉሜን 4 ቀን 2015 ዓ.ም በማዕከሉ በመገኘት…

ሕብረት ባንክ እና ትረስትድ ቴክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክ እና ትረስትድ ቴክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክ እና ትረስትድ ቴክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ጳጉሜ 01 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ…