ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ
ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
HIBIR Mobile Banking Application- Empowering You!Get your Hibir Mobile Banking App fromhttps://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page/ Hibret Bank.United, We Prosper! #Hibretbank #MobileBanking
ውድ ደንበኛችን! ኤቲኤም ማሽኑ ከሂሣብዎ የቀነሰውን ገንዘብ አልከፈልዎትም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #customerservice #callcenter
እንኳን ደስ ያላችሁ!በ2023/24 የስራ ዘመን የመጀመሪያው ሩብ አመት የስራ ዘመን የተሻለ አፈጻጸም በማሳየት የኦሎምፒያ ቅርንጫፍ የተመረጠ ሲሆን በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የታለመው እና ልዩ…
ውድ ደንበኞቻችን የበለጠ በቅርበት ለማገልገል 476ኛ ቅርንጫፋችንን በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን “ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ” መክፈታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!!
በየትኛውም ስፍራ፣ በማንኛውም ሰዓት! ሕብር ሞባይል ባንኪንግን በማውረድ ሂሳብዎን በቅርበት እና በቀላሉ ይከታተሉ፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!!
ውድ ደንበኛችን ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ቅሬታ ወደ 995 የጥሪ ማእከላችን በመደወል ፣ በኢሜል CRM@hibretbank.com.et በመላክ ወይም በዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሕብረት…
“Alone, we can do so little; together, we can do so much.” – Helen Keller