ሕብረት ባንክ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የባንኩ ቅርንጫፎች እውቅና ሰጠ

ሕብረት ባንክ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የባንኩ ቅርንጫፎች እውቅና ሰጠ

ሕብረት ባንክ በተያዘው በጀት አመት የግማሽ አመት አፈጻጸም የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የባንኩ ቅርንጫፎች የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ/ም በሸራተን አዲስ ሆቴል እውቅና ሰጥቷል፡፡ በእውቅና አሰጣጥ…

ሕብረት ባንክ እና ኢትዮ ሌጋል ሺልድ ኤል.ኤል.ፒ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክ እና ኢትዮ ሌጋል ሺልድ ኤል.ኤል.ፒ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክ እና ኢትዮ ሌጋል ሺልድ ኤል.ኤል.ፒ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን…

ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና ማቅረቡን…

የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት

የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት

ታላቅ የምስራች! ለሕብረት ባንክ ደንበኞች በሙሉ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ የተከፈተው የባንካችን ስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡…

ጁመዓ ሙባረክ!

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብረት ባንክ በሕብር ሐቅ ከወለድ ነፃ አገልግሎት ስር የሚገኘውን ሕብር ብልህ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እየጋበዘ ይህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ…

የመጀመሪያ ዙር የተጨማሪ አክሲዮን ሽያጭ መጠናቀቁን ስለማብሰር

የመጀመሪያ ዙር የተጨማሪ አክሲዮን ሽያጭ መጠናቀቁን ስለማብሰር

የሕብረት ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 12ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተጨማሪ አክሲዮን የመጀመሪያ ዙር ሽያጭ እንዲካሄድ በወሰነው መሰረት በባንኩ የሃያ አምስት አመት ታሪክ ውስጥ በአጭር ጊዜ በ60…