ጁመዓ ሙባረክ!
ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ! ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር የጀመረ ሲሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ የሕብር ሐቅ…
የአለም አቀፍ የግጥም ቀንን በግጥም እናክብር ዛሬ የአለም አቀፍ የግጥም ቀን እየተከበረ ነው። ባለቅኔዎች እና ገጣሚያን ሕብረት የሚለውን ቃል በግጥም ስራዎቻቸው በውብ ቃሎቻቸው አጅበው ተጠቅመውበታል።…
የበለጠ ይወቁን! ስለአገልግሎታችን የበለጠ መረጃ ለማግነት ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! https://www.hibretbank.com.et/ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #Bankingservice #Hibretwebsite
ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና ማቅረቡን…
• 490ኛ ቅርንጫፋችንን በአማራ ክልላዊ መንግስት “ደምበጫ ቅርንጫፍ” ከፍተን አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ባለድርሻ የሚያደርገውን የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ፡፡ ሕብረት ባንክ! በሕብረት እንደግ!!
ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ የሼርአ አማካሪ ቦርዶች እና የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት…
ሕብረት ባንክ በዩናይትድ ኔሽን ዉሜን (UN Women) አዘጋጅነት ዉሜን ኢኮኖሚኪ ኢምፓወርመንት (Women Economic Empowerment) በሚል መሪ ቃል መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም በኢሊሊ ሆቴል በተዘጋጀው…
ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም አደረሳችሁ ይላል። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!