ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ግንቦት 23 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተፈራረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱን…
ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ግንቦት 23 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተፈራረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱን…
የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሠራተኞች የባንኩን 25ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓልን አስመልክቶ የሕብረት ቤተሰብ የደም ልገሳ በሚል ስያሜ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም- በባንኩ ዋና…
Call us at 995- we keenly reply to your call 16 hours a day! Hibret Bank Untied, We Prosper! #HibretBank #callcenter #customercare
አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Invitation to Bid – Bid No. HB/015/2024 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the supply of the following…
ለፈጣንና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ሂሳብዎን ለማንቀሳቀስ እና ግብይትዎን ለመፈፀም የሕብረት ባንክ ሕብር ዴቢት ካርድን ይጠቀሙ፡፡ ዛሬውኑ ወደ አቅራቢያዎ ቅርንጫፍ በመሄድ ያመልክቱ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡፡https://www.hibretbank.com.et/ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ! ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ በፈለጉት ሰዓት ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት…