ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች እና በቻይና ኩባንያዎች መካከል የንግድ ትስስር መድረክ አከናወነ፡፡

ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው ይሕ የንግድ ትስስር መድረክ ግንቦት 06 ቀን 2016 ዓ/ም በሕብረት ባንክ መሰብሰቢያ አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ከቻይና ኩባንያዎች…