የሕብረት ባንክን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሊታይ ነው

የሕብረት ባንክን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሊታይ ነው

ውድ የባንካችን ቤተሰቦች ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል በተለያየ ዝግጅት ዓመቱን ሙሉ እያከበረ የሚገኝ ሲሆን የባንኩን የ 25 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ የዶክመንተሪ…

ቂሊንጦ ቅርንጫፍ -492ኛ ቅርኝጫፋችንን ከፍተናል!

ቂሊንጦ ቅርንጫፍ -492ኛ ቅርኝጫፋችንን ከፍተናል!

በአዲስ አበባ ከተማ 492ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ቂሊንጦ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #NewBranch#BranchExpansion

Kudos!

Kudos!

Following the successful completion of the Year end June 30 closing, the Senior Management of Hibret Bank has celebrated its triumphant event, praising the results…

ሕብረት ባንክ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጻጸሙን በአመርቂ ሁኔታ አጠናቀቀ!

ሕብረት ባንክ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጻጸሙን በአመርቂ ሁኔታ አጠናቀቀ!

እንኳን ደስ አላችሁ! ሕብረት ባንክ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጻጸሙን በአመርቂ ሁኔታ አጠናቀቀ! ሕብረት ባንክ እ.ኤ.አ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጸጸሙን በአመርቂ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስመልክቶ…