የውጭ አገር ጉዞ አለብዎት?

የውጭ አገር ጉዞ አለብዎት?

በቅድመ ክፍያ ሕብር ማስተር ካርድ የውጭ ምንዛሪ ጭንቀትዎን ያቃሉ፡፡ በጉዞዎ የሚያስፈልግዎትን ወጪዎች ወይም ክፍያዎችን በቀላሉ ያከናውኑ፡፡ ከሕብር ጋር ይጓዙ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #TravelCompanion #TravelSmart…

ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ

ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ

ባንካችን ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል አካታች በማድረግ የዕድገት አላማቸውን ለማሣካት የሚያደርጉትን ጥረት ይደግፋል። “ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ” ይህን ለማሳካት የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው፡፡ ይጠቀሙበት!…