እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት…
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት…
የሊንክድን ገፃችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank
ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Jumma Mubarak to all our valued Customers! Hibret Bank.United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ…
ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ከውጭ አገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለን ገንዘብ ሲመነዝሩ የተለያዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ። ልዩ ስጦታ ከጳግሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም…
እንኳን አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ…
በመቄዶንያ የሕብረት ባንክ ቀን ሆኖ በተሰየመው ጳጉሜን 4 ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ ለመቄዶንያ አረጋዊያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ መዕከል የ5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) የብር ስጦታን አበረከቱ፡፡ በዕለቱም የሕብረት…
ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ከውጭ አገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለን ገንዘብ ሲመነዝሩ የተለያዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ። ይሸለሙ ልዩ ስጦታ ከጳግሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ…
እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃአበቦች በምድር ላይ ተገለጡአዲስ ዓመት ሲመጣ ውስጣችን በተስፋ ይሞላል።እናስባለን እናቅዳለን።ያሰባችሁት ይሳካ!!!…ሕብረት ባንክ ለበዓል ማድመቂያ ከውጭ ሀገር የተላከሎትን ገንዘብ በባንካችን ይቀበሉ ይመንዝሩ፡፡መልካም…
ሕብረት ባንክ ለመላው ደንበኞቹ ከወዲሁ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ የክፍያ ካርዶችን…