Similar Posts
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!
በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች እና በቻይና ኩባንያዎች መካከል የንግድ ትስስር መድረክ አከናወነ፡፡
ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው ይሕ የንግድ ትስስር መድረክ ግንቦት 06 ቀን 2016 ዓ/ም በሕብረት ባንክ መሰብሰቢያ አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ከቻይና ኩባንያዎች…
ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ
ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
የሕብረት ባንክ የ 25 ዓመታት ጉዞ
በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የተላለፈው የሕብረት ባንክ የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ ዶክመንታሪ ፊልምhttps://www.youtube.com/watch?v=zLL7GFVuRyw ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Hibret Bank 25 years JourneyA doucumentary film aired by Fana…
Bid for the supply of CCTV Camera, Network Video Recorder & Desktop computer for monitoring CCTV Camera
Bid No. HB/013/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of CCTV Camera, Network Video Recorder & Desktop computer…
በሕብረት ባንክ ይቆጥቡ!
የገቢዎን 10% ብቻ በመቆጠብ የረጅም ጊዜ ግብዎን ሊያሳኩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? ለዚህ በቂ ምላሽ ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Save with…