Announcements 491ኛ ቅርኝጫፋችንን ከፍተናል! May 13, 2024April 24, 2025 በአማራ ክልላዊ መንግስት 491ኛ ቅርንጫፋችንን እስቴ ቅርንጫፍ በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ያለሃሳብ ይከታተሉ ! July 17, 2025July 19, 2025 ያለሃሳብ ይከታተሉ ! ሕብር የትምህርት ክፍያ ሲስተም ለትምህርት ቤቶች፣ ለወላጆች እና ለተማሪዎች የክፍያ ስርዓትን ለማቀላጠፍ እጅግ ዘመናዊ፣ ምቹ እና ቀላል ሆኖ ተሻሽሎ ቀርቧል፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት…
Blog እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! September 26, 2024April 23, 2025 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት…
Blog ባስቀመጡት ልክ=የተሻለ ትርፍ! July 19, 2025July 19, 2025 ባስቀመጡት ልክ=የተሻለ ትርፍ! ሙዳራባህ የጊዜ ገደብ ኢንቨስትመንት ተቀማጭ ሒሳብ ለተወሰነ ጊዜ የሚከፈት ሲሆን ደንበኞች ባስቀመጡት የገንዘብ መጠን ልክ የሚታሰብ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት አሰራርን ያካተተ አገልግሎት…
Blog ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ! June 10, 2024April 24, 2025 ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ በፈለጉት ሰዓት ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank #onlinebanking…
Press Release የሕብረት ባንክ ሰራተኞች የሰራተኞች ቀንን አከበሩ፡፡ January 16, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ሰራተኞች ’’የሕብረት ቀን’’ በሚል መሪ ቃል አመታዊ የሰራተኞች ቀንን ጥር 7 ቀን 2015 ዓ/ም በድምቀት አክብረዋል፡፡ በዋናው መስሪያ ቤት እና አዲስ አበባ ውስጥ…
Press Release ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት የውይይት መድረክ ላይ ተሳተፈ April 5, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በመገኘት በባንኩ እየተሰጡ ባሉ የባንክ አገልግሎቶች ዙሪያ ለታዳሚዎች…