ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጀ፡፡
ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክቡራን ደንበኞቹ ከጥር 8ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ የገበያ ቅስቀሳ…
ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክቡራን ደንበኞቹ ከጥር 8ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ የገበያ ቅስቀሳ…
በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል
ሕብረት ባንክ ከታህሳስ 08/ 2015 ዓ/ም ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማዕከል በተከፈተው የ2015 የገና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው። ለማንኛውም የባንክ አገልግሎት ፍላጎታችሁ ባንካችን ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃችኋል፡፡ በስፍራው…
ሕብረት ባንክ እና ፈርስት ኮንሰልት ብሪጅ ፕሮግራም / First Consult Bridge Program/ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ ስትራቴጂና ቴክኖሎጂ ም/…
ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሞ ስራ ፈጣሪ ወጣቶችን በማበረታታት ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ተቀርጾ…
ሕብረት ባንክ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡ ይሕንኑ ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ 10 (አስር) ኮምፒውተሮችን በስጦታ አበርክቷል፡፡…
ሕብረት ባንክ እና የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር በጋር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ህዳር 30 2015 ዓ/ም ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ…
እንኳን ለ17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አደረሳችሁ! በሕብረት እንደግ! ሕብረት ባንክ
ሙስናን መታገል በተግባር!18ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን- ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም.