ከሕብረት ባንክ – ይቀበሉ!

ከሕብረት ባንክ – ይቀበሉ!

ለበዓል ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ ከሕብረት ባንክ ይቀበሉ! ከባንኩ ጋር ከሚሰሩ አለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች ማለትም ዌስተርን ዪኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስፋስት፣ ሪያ ፣ዳሃብሺል እና ዩፔሲ…

ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ!

ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ!

ሕብር ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ሲሆን፤ አገልግሎቱ የቁጠባ ባህልን ለማዳበር አነስተኛ ገቢ ያላቸው ቆጣቢዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ…

ቅድሚያ ለጤናዎ!

ቅድሚያ ለጤናዎ!

በሕብረት ባንክ ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት፤ የሕክምና ወጪዎን ይሸፍኑበት እንዲሁም ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ ያግኙበት። አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ…

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና…

የሕብረት ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ!

የሕብረት ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ!

የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች በቀላሉ ለማግኘት ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም:  https://t.me/HibretBanketፌስቡክ:   https://www.facebook.com/HibretBankሊንክዲን: https://www.linkedin.com/company/hibretbank/ኢንስታግራም፡  https://www.instagram.com/hibretbankኤክስ፡ https://x.com/HibretBankዩቲዩብ:   https://www.youtube.com/@hibretbanket ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!

የትምህርት ክፍያዎን በሕብረት ባንክ!

የትምህርት ክፍያዎን በሕብረት ባንክ!

ሕብር የትምህርት ክፍያ ሲስተም ለትምህርት ቤቶች፣ ለወላጆች እና ለተማሪዎች የክፍያ ስርዓትን ለማቀላጠፍ እጅግ ዘመናዊ፣ ምቹ እና ቀላል ሆኖ ተሻሽሎ ቀርቧል፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት…