News Call us at 995 ByHibret Bank Admin August 10, 2024August 10, 2024 Call us at 995- we keenly reply to your call 16 hours a day! Hibret Bank Untied, We Prosper! #callcenter#customercare
News ጳግሜን በሽልማት ከሕብረት ባንክ ByHibret Bank Admin September 6, 2024September 6, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው ደንበኞቹ ከወዲሁ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ የክፍያ ካርዶችን…
News እንኳን ለጨምበላላ በዓል አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 20, 2023April 20, 2023 እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ አይዴ ጨምበላላ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Uncategorized ሕብረት ባንክ እና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin June 8, 2023June 8, 2023 ሕብረት ባንክ እና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ተፈራርመዋል፡፡ በሕብረት ባንክ በኩል ስምምነቱን…
News እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 30, 2024May 9, 2024 በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News የሕብረት ባንክን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሊታይ ነው ByHibret Bank Admin July 8, 2024July 8, 2024 ውድ የባንካችን ቤተሰቦች ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል በተለያየ ዝግጅት ዓመቱን ሙሉ እያከበረ የሚገኝ ሲሆን የባንኩን የ 25 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ የዶክመንተሪ…
News የአለም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ByHibret Bank Admin April 2, 2024April 2, 2024 ዛሬ አለምአቀፍ የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው፡፡ ሕብረት ባንክ ተፈጥሯዊ ልዩነቶችን የሚያከብር ሲሆን ከኦቲዝም ጋር አብረው የተወለዱ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንክብካቤ እና ማሕበራዊ ድጋፍ የሚያሻቸው መሆናቸውን…