ውድ ደንበኛችን
ውድ ደንበኛችን የላኩት ገንዘብ አልደረሰም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #callcenter #customerservice #Hibretbank
ውድ ደንበኛችን የላኩት ገንዘብ አልደረሰም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #callcenter #customerservice #Hibretbank
ውድ ደንበኞቻችን የበለጠ በቅርበት ለማገልገል 476ኛ ቅርንጫፋችንን በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን “ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ” መክፈታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!!
ሕብረት ባንክ አ.ማ በባለአክሲዮኖች ተፈርመው ዋጋቸው ያልተከፈለባቸውን 1,301,424 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ አንድ ሺ አራት መቶ ሃያ አራት) አክሲዮኖችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው አኳኋን በግልጽ ጨረታ…
የሕብረት ባንክ አ.ማ. 10ኛው የባለአክስዮኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩን ካፒታል ወደ ብር 5,000,000,000.- (ብር አምስት ቢሊዮን) እንዲያድግ በወሰነው መሰረት የአክሲዮን መግዣ ማመልከቻ ቅጽ ላይ በመፈረም…