እንዲህም አለ እንዴ?
እንዲህም አለ እንዴ? የሕብር ደሞዝ ካርድ በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅቶ የባንኩ ኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው በቀላሉ እና ደህንነቱን በጠበቀ መንገድ የደመወዝ ክፍያ እንዲፈጽሙበት በነጻ የቀረበ የዴቢት ካርድ…
እንዲህም አለ እንዴ? የሕብር ደሞዝ ካርድ በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅቶ የባንኩ ኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው በቀላሉ እና ደህንነቱን በጠበቀ መንገድ የደመወዝ ክፍያ እንዲፈጽሙበት በነጻ የቀረበ የዴቢት ካርድ…
ባስቀመጡት ልክ=የተሻለ ትርፍ! ሙዳራባህ የጊዜ ገደብ ኢንቨስትመንት ተቀማጭ ሒሳብ ለተወሰነ ጊዜ የሚከፈት ሲሆን ደንበኞች ባስቀመጡት የገንዘብ መጠን ልክ የሚታሰብ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት አሰራርን ያካተተ አገልግሎት…
ያለሃሳብ ይከታተሉ ! ሕብር የትምህርት ክፍያ ሲስተም ለትምህርት ቤቶች፣ ለወላጆች እና ለተማሪዎች የክፍያ ስርዓትን ለማቀላጠፍ እጅግ ዘመናዊ፣ ምቹ እና ቀላል ሆኖ ተሻሽሎ ቀርቧል፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት…
የህልምዎ ባለአደራ! 14% ወለድ የሚያስገኝ! ባንካችን ኑሯቸውን በውጭ ሀገር ላደረጉ ለ1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናቸው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያዘጋጀዉ የዲያስፖራ ተቀማጭ ሒሳብ 14…
በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ በማኑፋክቸሪንግ እና በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ…
ባስፈለግዎት ሰዓት! ዋዲያህ መደበኛ የቁጠባ ሒሳብ ማንኛዉም እድሜዉ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ግለሰብ በደብተር ወይም ያለደብተር ገንዘብ በአደራ በማስቀመጥ፣ በፈለጉ ጊዜ ገንዘቡን ያለገደብ ማንቀሳቀስ የሚያስችል…
ከስጦታም በላይ! ሕብር የስጦታ ካርድን በመጠቀም ክቡራን ደንበኞቻችን ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ ወይም የስጦታ ጥቅል ለማበርከት የሚያስችላቸው ሲሆን የስጦታ ካርዱ ደንበኞቻችን የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በቅድሚያ በመሙላት…
ላንቺ እና ለጓደኞችሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ በግል ወይም ከሶስት ያልበለጡ ሴቶች በጋራ የሚከፍቱት እና ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ ወለድ የሚያገኙበት ነው። በተጨማሪም ንግድ ላይ…
ንግድዎን ማሳለጫ! ዋዲያህ የተንቀሳቃሽ ሒሳብ ለዕለት ተዕለት ንግድ ማሳለጫ የሚዉል የተንቀሳቃሽ ሒሳብ ሲሆን ምንም አይነት ትርፍና ኪሳራ መጋራት ሳይኖረው ደንበኞች ተቀማጭ ሒሳቡን ማንቀሳቀስ በፈለጉበት ጊዜ…
ወጣት ነኝ፣ ካርድም አለኝ! ሕብር የወጣቶች ካርድ ለወጣቶች በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ካርድ ሲሆን ከማንኛውም ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት እንዲሁም በየትኛውም ፓስ ማሽን ላይ በቀላሉ የቀን ከቀን…