የመታወቂያ ቀን

የመታወቂያ ቀን

ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀን መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም “መታወቅ መብት ነው” በሚል መሪ ሀሳብ በኢትዮጵያ ይከበራል፡፡ በሕብረት ባንክ የተመረጡ ቅርንጫፎችም ማለትም በዋናው መስርያ ቤት…

እንኳን አደረሳችሁ!

እንኳን አደረሳችሁ!

እንኳን አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ…

እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃ… መልካም አዲስ ዓመት

እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃ… መልካም አዲስ ዓመት

እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃአበቦች በምድር ላይ ተገለጡአዲስ ዓመት ሲመጣ ውስጣችን በተስፋ ይሞላል።እናስባለን እናቅዳለን።ያሰባችሁት ይሳካ!!!…ሕብረት ባንክ ለበዓል ማድመቂያ ከውጭ ሀገር የተላከሎትን ገንዘብ በባንካችን ይቀበሉ ይመንዝሩ፡፡መልካም…

እንኳን ለአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን አደረሳችሁ!

እንኳን ለአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን አደረሳችሁ!

ሕብረት ባንክ እንኳን ለአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን አደረሳችሁ እያልን ሁላችንም ባለንበት ዘርፍ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ድጋፎች እንድንሳተፍ ጥሪ እያቀረብን ባንካችንም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ለተለያዩ…

መስመር የብድር አገልግሎት – በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

መስመር የብድር አገልግሎት – በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

መስመር የብድር አገልግሎት! ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ…

እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ!

ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት እየተመኘ የባንካችንን ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎቶች እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995…