ሕብረት ባንክ የ2015 ዓ/ም አዲስ አመትን በማስመልከት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብና የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡

ሕብረት ባንክ የ2015 ዓ/ም አዲስ አመትን በማስመልከት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብና የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡

በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የተመራው የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ/ም በመቄዶንያ ተገኝቶ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን በማዕከሉ የሚገኙ…

ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብር

ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብር

ሕብረት ባንክ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለቃል በገባው መሰረት በሁለተኛ ዙር ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብርእድለኞችን ሸልሟል ። » በአንደኛ እጣ ሱዚኪ ዲዛየር…

እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ዓለምአቀፍ የISO/IEC 27001:2013 የኦዲት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ተሰጠው!!!

እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ዓለምአቀፍ የISO/IEC 27001:2013 የኦዲት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ተሰጠው!!!

ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ባንኮች የISO/IEC 27001:2013 ሰርተፊኬት በማግኘት ቀዳሚ መሆኑ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም ባንኩ በኦንላየን ባንኪንግ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅምነት…

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ በዓሉ በሆያ ሆዬ ጭፈራ ውብ በሆነ…

ድል በሕብረት የመስራት ውጤት ነው እንኳን በድል ተመለሳችሁ

ድል በሕብረት የመስራት ውጤት ነው እንኳን በድል ተመለሳችሁ

ሕብረት ባንክ በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በ6 ወርቅ፤ በ5 ብር እና በ1 ነሐስ በድምሩ በ12 ሜዳልያዎች ከዓለም 3ኛ ከአፍሪካ 1ኛ…

ሕብረት ባንክ አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን አከናወነ

ሕብረት ባንክ አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን አከናወነ

ሕብረት ባንክ አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን አከናወነ ሕብረት ባንክ የ2021/2022 አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን “You can’t spell HIBRET without I, Our Bank’s success is on…

ሕብረት ባንክ ላየንስ ክለብን በመቀላቀል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንክ ሆነ

ሕብረት ባንክ ላየንስ ክለብን በመቀላቀል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንክ ሆነ

ሕብረት ባንክ እየሰጠ ከሚገኘው የፋይናንስ አገልግሎት ባሻገር በተለያዩ የማሕበራዊ ኃላፊነት ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ሲሆን ይህንንም ለማጠናከር የአለም አቀፉ የላይንስ ክለብ አባል ሆኖ እውቅና አግኝቷል፡፡ ከሕብረት…

ሕብረት ባንክ የ2ተኛውን ዙር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎችን ሸለመ፡፡

ሕብረት ባንክ የ2ተኛውን ዙር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎችን ሸለመ፡፡

ሕብረት ባንክ የ2ተኛውን ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር  የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎችን ሸለመ፡፡ ሕብረት ባንክ ለአምስት ተከታታይ ወራት ባካሄደው የ‹‹ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ››…