ስራዎትንም እረፍትዎንም #በሕብረት

ስራዎትንም እረፍትዎንም #በሕብረት

በሕብረት ሆነው ሲሰሩ ስኬት ደጃፍዎ ድረስ ይቀርባል። ሕብረት ባንክ በሕብረት ስኬትን ለማስመዝገብ የተጉበት የስራ ሳምንት አልቆ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር በሕብረት ተሰባስበው የሚያሳልፉት አስደሳች የእረፍት ቀናት…

ጁመዓ ሙባረክ!

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ የሼሪዓ መርህን ተከትሎ በተዘጋጀው ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ ፈጣንና ቀልጣፋ ግብይትና ክፍያ ይፈፅሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibirMubahcard #InterestFreeBanking

የሕብረት ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ!

የሕብረት ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ!

ሕብረት ባንክ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች በቀላሉ ለማግኘት የማህበራዊ ገፆቻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም: https://t.me/HibretBanketፌስቡክ: https://www.facebook.com/HibretBankሊንክዲን: https://www.linkedin.com/company/hibretbank/ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/hibretbank/ዩቲዩብ: https://www.youtube.com/@hibretbanket ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Hibretbank #SocialMediaMarketing…

ኢድ ሙባረክ!

ኢድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ በዓሉን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ የሚያሳልፉበት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት…