ሕብረት ባንክና የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የብር 3.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

ሕብረት ባንክና የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የብር 3.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

በሜቄዶንያ የሕብረት ባንክ ሆኖ የተሰየመው ጳጉሜ 4 ሕብረት ባንክና ሠራተኞቹ ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብ ስጦታ ጳጉሜን 4 ቀን 2015 ዓ.ም በማዕከሉ በመገኘት…

ሕብረት ባንክ እና ትረስትድ ቴክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክ እና ትረስትድ ቴክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክ እና ትረስትድ ቴክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ጳጉሜ 01 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ…

የሕብረት ባንክ የስራ አመራሮች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

የሕብረት ባንክ የስራ አመራሮች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

የአረንጓዴ አሻራ ሃገራዊ ራዕይን በመደገፍ የሕብረት ባንክ የስራ አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አይሲቲ ፓርክ…

የአክሲዮን ሽያጭጨረታ ማስታወቂያ

የአክሲዮን ሽያጭጨረታ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ በባለአክሲዮኖች ተፈርመው ዋጋቸው ያልተከፈለባቸውን 1,301,424 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ አንድ ሺ አራት መቶ ሃያ አራት) አክሲዮኖችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው አኳኋን በግልጽ ጨረታ…