News Together, we can do so much – Helen Keller ByHibret Bank Admin October 18, 2023October 18, 2023 "Alone, we can do so little; together, we can do so much." - Helen Keller
News ሕብረት ባንክና የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የብር 3.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ ByHibret Bank Admin September 11, 2023September 11, 2023 በሜቄዶንያ የሕብረት ባንክ ሆኖ የተሰየመው ጳጉሜ 4 ሕብረት ባንክና ሠራተኞቹ ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብ ስጦታ ጳጉሜን 4 ቀን 2015 ዓ.ም በማዕከሉ በመገኘት…
News ሕብረት ባንክ ከሴንተር ፎር አክሰለሬትድ ዉሜንስ ኢኮኖሚክ ኢምፓወርመንት (CAWEE) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ByHibret Bank Admin June 22, 2023 ሕብረት ባንክ ከሴንተር ፎር አክሰለሬትድ ዊሜንስ ኢኮኖሚክ ኢምፓወርመንት ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስርያ ቤት ተፈራርሟል፡፡…
Bid Invitation to bid – Normal Telephone Apparatus. ByHibret Bank Admin November 22, 2023November 22, 2023 Bid No.HB/027/2023 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of the Normal Telephone Apparatus. Description Unit Qty Normal Telephone…
News ይሳተፉ ይመልሱ ይሸለሙ! ByHibret Bank Admin December 4, 2023December 4, 2023 ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ቀላል የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅቷል፡፡ ተሸላሚ ለመሆን በቅድሚያ የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/HibretBanket ይቀላቀሉ። ማክሰኞ ህዳር 25…
News ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጀ፡፡ ByHibret Bank Admin January 16, 2023January 16, 2023 ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክቡራን ደንበኞቹ ከጥር 8ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ የገበያ ቅስቀሳ…
News የሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ከበደ በ6ኛው ዙር የዘለላ ፕሮጀክት የምክክር መድረክ ላይ ልምዳቸውን አካፈሉ ByHibret Bank Admin March 23, 2023March 23, 2023 የሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ከበደ “Power up Capacity and Connectedness” በሚል ርዕስ መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው የ6ኛው ዙር…